Space Internship Programme 2025

ESSS Space Internship program is a 3-month non-paid activity for university students and recent graduates with passion for space science to help ESSS in its endeavors. Application form will be open until Sunday, December 22, 2024 mid night. A status email will be sent on December 23 Interview will be held from December 25 - 27 , 2024

Continue ReadingSpace Internship Programme 2025

የክረምት የሕዋ ሥልጠና | Summer Space Training

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይስን ሶሳይቲ በሥነፈለክ ፣ የሕዋ ምህንድስና እና የኤሮስፔስ ምህንድስና ዘርፍ ለ9 ቀናት ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ላሉ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና አጠናንቀቀ። በመረሃ ግብሩ ከ250 በላይ የሚሆኑ ሠልጣኞች…

Continue Readingየክረምት የሕዋ ሥልጠና | Summer Space Training

የልዕለ ሐምራዊ ጨረራ (Ultraviolet radiation) ምንድነው?

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ፤ በተለይ በአዲስ አበባ ተመዘገበ የተባለው እጅግ ከፍተኛ የልእለ ሐምራዊ ጨረራ አመልካች (UV Index) የልኬት መጠን በብዙኅን ዘንድ መነጋገሪያ ከመሆንም ባሻገር  አንዳንድ ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ከዚህ ጨረራ ለመጠበቅ በክፍላቸው…

Continue Readingየልዕለ ሐምራዊ ጨረራ (Ultraviolet radiation) ምንድነው?

ከአምሳ ሺህ ዓመታት ቆይታ በኋላ የተመለሰችው ኮሜት

ESSS NEWS ከአምሳ ሺህ ዓመታት ቆይታ በኋላ የተመለሰችው ኮሜት በቅርቡ መነጋገሪያ ሆና የቆየችው C/2022 E3 ZTF የተሰኘችው ጅራታም ኮከብ (ኮሜት) ፣ ታኅሣሥ 29 ቀን 2020 በፓሎማር ኦብዘርቫቶሪ(Palomar Observatory) ውስጥ በZwicky…

Continue Readingከአምሳ ሺህ ዓመታት ቆይታ በኋላ የተመለሰችው ኮሜት

Summer Public Lecture Series

In a significant event marking the culmination of 2023's Space Training, over 700 enthusiastic students from Hawassa University engaged in a comprehensive space science training program conducted by the Ethiopian Space Science Society (ESSS). Running from December 26 to 28, 2023, this collaborative effort between ESSS and the College of Natural and Computational Sciences at Hawassa University represented a notable step in nurturing Ethiopia's aspiring space professionals.

Continue ReadingSummer Public Lecture Series